No media source currently available
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረውን የሰላም ስምምነት መነሻ ያደረገው የኖቤል ሽልማት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተበረከተ ወዲህ ሁለቱ መሪዎች በአካል ሲገናኙ የመጀመሪያቸው ነው።