No media source currently available
በሎስ አንጀለስ የኦሮሞ ማኅበረስብ ማዕከል አዘጋጅነት ለ6ኛ ጊዜ የእሬቻ በዓልን ባሳለፍነው ቅዳሜ በሎስ አንጀለስ ከተማ የማኅበረስቡ ተወላጆች በተገኙበት አክብረዋል፡፡ እዛው ሎስ አንጀለስ የሚገኘው ዘጋቢያችን ዳንኤል አርጋው የአከባበር ሥነ ስርዓቱን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ አድርሶናል::