በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድርቁ በርትቷል፤ ዓለም አድፍጧል


ድርቁ በርትቷል፤ ዓለም አድፍጧል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:36 0:00

ምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ እየከፋ በመጣው ድርቅ ምክንያት የቀረበው የእርዳታ ጥሪ ተገቢውን ትኩረት አለማግኘቱ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ዓለምአቀፍ የነፍስ አድን ኮሚቴ አስታውቋል።

በዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ላይ ወቀሳ አዘል ቅሬታቸውን ያሰሙት ትናንት ረቡዕ፤ በሶማሌ ክልል በድርቅ የተጎዱ መንደሮችን ከጎበኙ በኋላ የተናገሩት የድርጅቱ ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዴቪድ ሚሊባንድ ናቸው።

የተያያዘው ፋይል ሙሉውን ዘገባ ይዟል፤ ይመልከቱት፡፡

XS
SM
MD
LG