No media source currently available
የመንና ጅቡቲ ውስጥ የተቀሰቀሰው የስደተኛ እና የፍልሰተኞች ቀውስ በአፍሪካ ቀንድ ዙሪያ ከባድ እንድምታ እየፈጠረ ነው ሲል ዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት አይ ኦ ኤም አስጠነቀቀ።