በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አጣብቂኝ ውስጥ የገባች አገር ጉዳይ፥ ሰሞንኛ ይዞታዋና ተሥፋዎቿ


ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም
ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም

የአገር ፈተናዎች፥ የመውጫ መንገዶችና ተሥፋ፤ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ትላንትናችንን፥ ዛሬንና ነገን፤ መንታ መንገድ ላይ ያለች በምትመስለው ሃገር ሰሞንኛ ይዞታ ውስጥ ይቃኛሉ።

አነጋጋሪ፥ አሳሳቢና ሁነኛ መላ የሚሹ አንገብጋቢ የአገርና የሕዝብ ጉዳዮች ተስተናገዱበትን ውይይት ከዚህ ያድምጡ።

ከፕሮፈሰር መስፍን ወልደማርያም ጋር የተካሄደ ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ቆይታ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:54 0:00

XS
SM
MD
LG