በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዙርያ በሚነሱ ጥያቄዎች ላይ የገንዘብ ሚንስትር ድኤታ የሰጡት ምላሽ ክፍል -2


please wait

No media source currently available

0:00 0:17:20 0:00

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሚንስትር ድኤታው ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ይዞታ፣ የዋጋ ግሽበት፤ ኢትዮጵያ ያለባትን የዓለም አቀፍ አበዳሪዎች እዳን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ያደረጉት ቃለምልልስ የመጀመርያ ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዛሬው ቀጣዩና የመጨረሻ ክፍል የኑሮ ውድነት፣ እዳ እና ግጭቶች በኢኮኖሚው ላይ ስለፈጠሩት ተጽዕኖ በተመለከተ አስማማው አየነው ላነሳላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ተካቷል፡፡

XS
SM
MD
LG