አስመራ —
የቀረቡት ጥናቶች በሶፍት-ዌር እንዲዘጋጁ፣ በኢንተርኔት ላይም እንዲጫጉ ተደርጎ ሕዝብ እንዲጠቀምባቸው የከትናንት በስተያው ዓርብ በተካሄደው የጉባዔው መዝጊያ ላይ ተሣታፊዎቹ ወስነዋል፡፡
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።