በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወደ አዲስ አበባ ይጓጓዙ የነበሩ ፈንጂዎች ተያዙ


ወደ አዲስ አበባ ይጓጓዙ የነበሩ ፈንጂዎች ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00

በተለምዶ "ቆራሊዮ" እየተባለ የሚጠራውን የወዳደቁ ብረቶች አስመስሎ ከሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ወደ መሃል ሃገር ሊገቡ የነበሩ 23 ሳጥን ፈንጅዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ግዙፍ ህንጻዎችንና ድልድዮችን ማፍረስ እንደሚችሉ የሚነገርላቸው ፈንጅዎች በሰሜን ወሎ ጉባ ላፍቶ ወረዳ ከትናንት በስቲያ በቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡

XS
SM
MD
LG