በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተኩስ የማቆም ሥምምነቱ ግጭቱን ሊያስቆም ይችላል የሚል ተስፋ አሳድሯል


ተኩስ የማቆም ሥምምነቱ ግጭቱን ሊያስቆም ይችላል የሚል ተስፋ አሳድሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:58 0:00

በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል፣ በትግራይ ኃይሎች እና በፌዴራል መንግሥት እንዲሁም የክልል አጋሮቹን እና ጎረቤት ኤርትራንም ያሳተፈው ጦርነት ከተቀሰቀሰ ሁለት ዓመት ሆነ።

የተንታኞችን አስተያየት ዋቢ አድርጎ የዘገበው የናይሮቢው ዘጋቢያችን መሀመድ የሱፍ ባጠናቀረው ዘገባ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ለሞት ያደረገው፣ ሚሊየኖችን ያፈናቀለው ጦርነት በሁለቱም ወገኖች አሰቃቂ ግፍ እና የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል ይላል።

በተያያዘም ደቡብ አፍሪካ ባስተናገደችው የአፍሪካ ኅብረት መር የሠላም ንግግር ላይ በዚህ ሳምንት በተደረሰው ሥምምነት ጦርነቱ ሊቆም ይችላል የሚል ተስፋ ፈጥሯል።

XS
SM
MD
LG