No media source currently available
ለመሆኑ ሙከራዎ እንደተሳካልዎት ውይም እንደሚሳካልዎት እንዴት ነው የሚያውቁት? መቼም ይህን የመሰለ ሐላፊነት ለመረከብ ሲንደረደሩ ባውጣ ያውጣው ብለው አይሆንም። ሀገሬው ምን ይላል ተብሎ ይጠየቃል? እንዴት? አንዱ መንገድ የህዝብ አስተያየት ግምገማ ነው። የህዝብ አስተያየት እንዴት ነው የሚሰበሰበው?