በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ቅሬታ


የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00

የነሐሴ 30/2012 ዓ.ም የፌዴሬሽን ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ በህገ - ወጥነት ፈርጆ እንዳልተካሄደ ይቆጠራል ማለቱ መልካም ቢሆንም በራያና ወልቃይት አካባቢዎች ለሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምንም ዓይነት መፍትሄ አለማስቀመጡ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቁ፡፡

XS
SM
MD
LG