No media source currently available
በድሬዳዋ የድልጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ሰራተኞች አስተዳደሩ ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ሆነን እንድንሰራ እያደረገን ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ።