No media source currently available
በሃረሪ ክልል የ2012 ዓ.ም በጀት አለመፅደቁ በሥራቸው ላይ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ለቪኦኤ አስታወቁ። ከሀምሌ 1 ቀን ጀምሮ የሚተገበረው የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት እስካሁን ሳይፀድቅ 3ኛ ወሩን መያዙ ያልተለመደ ነው ተብሏል።