በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሐረማያ ሐይቅ መልሶ እንዳይደርቅ ምን ይደረግ?


ሐረማያ ሐይቅ መልሶ እንዳይደርቅ ምን ይደረግ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:39 0:00

ከ16 ዓመታት መድረቅ በኋላ መልሶ ውሃ የያዘው ሐረማያ ሐይቅ፤ እንደገና እንዳይደርቅ የሀይቁ ተፋሰስ አካባዊ በቅንጅት እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ ምሑራን ምክረ ሐሳብ ለግሰዋል። ሐይቁን በተመለከተ የአካባቢውን ነዋሪዎችን እና ምሑራንን አነጋግረናል።

XS
SM
MD
LG