No media source currently available
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ሰላማዊ መማር ማስተማር እንዳይኖር አድርገዋል ባላቸው ተማሪዎችና መምህራን ላይ እርምጃ ወሰደ። 2 ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲሰናበቱ 75ቱ ደግሞ ለ2 አመት ከትምህርት ታግደዋል። 2 መምህራንም እንዲሁ የዲስፕሊን እርምጃ ተወስዶባቸዋል።