ኢትዮጵያውያን ሴቶች አቅማቸው እንዲጎለብት እና በመንገዳቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን ዕንቅፋት ሁሉ ጠራርገው የተሻለ ህይወት እንዳለ ለዓለም እንዲያሳዩ ምኞትዋ እንደሆነ አንዲት አሜሪካዊት ገለጸች።
ለአካል ጉዳተኛ ህጻናት በትምህርት ዕድል መዳረስ ወሳኝነት ዙሪያ የተደረገ ገለጣና ከአዲስ አበባ ዩኒቨሲቲ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ጋር የተካሄደ ውይይት።