No media source currently available
ባለፈው ዓርብ በምሥራቅ ጉጂ ሦስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። የግድያው መነሻ በአካባቢው በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሚንቀሳቀሱና በመከላከያ ኃይል መካከል በተነሳዉ ግጭት መሆኑን ነዋሪዎች አስረድተዋል።