በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከትናንት በስትያ ሲካሄድ የነበረው ትዕይንት


17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከትናንት በስትያ ሲካሄድ የነበረው ትዕይንት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:52 0:00

ከ44ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ተሳታፊዎች በተካፈሉበት ውድድር፣ አትሌቶች ይገኙበት እንደነበርና፣ በውድድሩ ላይ አንደኛ ለወጡ አሸናፊዎች የመቶ ሺህ ብር ሽልማት መበርከቱ ተጠቁሟል፡፡ በዚሁ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ፣ መነሻ እና መድረሻው መስቀል አደባባይ የነበረ ሲሆን በውድድሩ ከተገኘው ገንዘብ የተወሰነ ለዕርዳታ እንደሚውልም የታላቁ ሩጫ አዘጋጆች ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG