No media source currently available
ለአለፉት በርካታ ዓመታት ለጀርመን ራዲዮ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ከዚያም አስቀድሞ ለአያሌ ዓመታት በፈረንሳይኛ ቋንቋ በጋዜጠኝነት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።