No media source currently available
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃን የመሙላት ሥራ በሁለት ሣምንታት ውስጥ እንደሚጀመር፣ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ መካከልም በአሞላልና በአተገባበሩ ላይ በዚሁ ጊዜ ውስጥ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ስምምነት ላይ እንደሚደረስ ከተገለፀ አንድ ሣምንት ተቆጠረ።