በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጉባ አካባቢ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ


ጉባ አካባቢ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

ባለፈው ሳምንት የኅዳሴ ግድብ ሠራተኞችን ጭኖ ወደ ግድቡ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስና በእጀባ ላይ በነበሩ የፀጥታ ኃሎች ላይ በታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸውን ከጥቃቱ የተረፉ መሆናቸውን የተናገሩ ሰዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። ጥቃቱ የደረሰው የካቲት 23/2014 ዓ/ም መሆኑንና ቦታውም ጉባ ወረዳ አይሲድ ንዑስ ቀበሌ አፍሪካ እርሻ ልማት ተብሎ በሚጠራው አከባቢ እንደሆነ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG