ነቀምት —
ወጣት ጂኔኑስ ፈቃዱ ፋርማሲስትና የወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምሕር ነው:: ከሚያገኘው ደመወዝና ጓደኞቹን በማስተባበር ድጋፍ የሌላቸውን 20 የኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በገንዘብና የትምህርት ቁሳ ቁስ በማሟላት እንደሚያስተምር ይናገራል::“በቻልነው መጠን ድጋፍ የሌላቸውን ተማሪዎች ብናግዛቸው ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ማድረግ እንችላለን” ይላል::
ናኮር መልካ ይህን ወጣትና ከሚደግፋቸው ተማሪዎች መካከል ጥቂቱን አነጋግሮ ተከታዩን ጥንቅር ልኳል::
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ