No media source currently available
ኢትዮጵያ አብዛኛው አገር ክልክል የሆነውና በሰዎች ላይ የመነቃቃት ስሜት የሚፈጥረው ጫት የሚመረትባትና የሚሸጥባት አገር ናት። ከጫት፣ አልኮልና መሰል የአደንዛዥ ዕፅ ለማገገም መቀሌ የሚገኘው የአደንዛዥ ዕፅና አልኮል ማገገሚያ ማዕከል የገቡ ወጣቶች ጫት ስለሚያስከትለው ጉዳት ይናገራሉ። (የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘጋቢዎች በመቀሌና አዲስ አበባ ተገኝተው ያጠናቀሩትን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ