No media source currently available
ጅግጅጋ ተወልዶ ያደረገውና ኑሮውን በአዲስአበባ ያደረገው ሱራፌል ጥላዬ ለሌሎች ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን በጎ ተግባር አከናውኗል ሲሉ ሌሎች ምስክርነት ይሰጡለታል። አዲስ ቸኮል ለዛሬው የዘጋቢዎቻችን መስኮት መሰናዶ አነጋግሮታል።