በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦስካር በዚህ ዓመት


ኦስካር በዚህ ዓመት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

አዲሱ ዓመት የአካዳሚ ሽልማት “ኦስካር” ምርጫዎችም መጀመሪያ ነው።

በተንቀሳቃሽ ምስሎች ጥበባትና ሳይንሶች አካዳሚ ለሚደረገው የኦስካር ምርጫ ዕጩዎች እንደ ፊልም ዝግጅት ሲኒማቶግራፊ እና ትወና ባሉ ዘርፎች እራሳቸውን ይለያሉ። የፊልሞቹ መልዕክትም ቦታ የሚሰጠው ጉዳይ ነው - በተለይ አሁን ከምንገኝበት ዓለምና ጊዜ አንፃር።
የቪኦኤዋ ፔነሉፕ ፑሉ ተስፋ ከተጣለባቸው ተፎካካሪዎች ጥቂቶቹን ተመልክታቸዋለች።
XS
SM
MD
LG