በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

'ፍሪላንስ ስራ' የትርፍ ጊዜ ስራ ለሚፈልጉ የተዘጋጀው ድረገጽ


'ፍሪላንስ ስራ' የትርፍ ጊዜ ስራ ለሚፈልጉ የተዘጋጀው ድረገጽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00

ቤዛዊት አድማሱ ለረዥም ጊዜ መንግስታዊ ባለሆኑ ድርጅቶች ውስጥ የሰራች ወጣት ስትሆን በሰራችባቸው ተቋማት ውስጥ ለአጫጭር ጊዜዎች የትርጉም፣ የተለያዩ መረጃ ስብሰባዎች፣ ጥናት እና ትንታኔ የሚሰሩ ብቁ ሰዎች የማግኘት ችግርን በማስተዋሏ፤ 'ፍሪላንስ ስራ' ስትል የተለያዩ ብቃት ያላቸው ሰዎች የአጭር ጊዜ ፕሮጀክቶችን እየወሰዱ እንዲሰሩ አመቻችታለች፡፡ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡

XS
SM
MD
LG