በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የተስፋና የእምነት ምዕራፍ እሆናለሁ” አዲሱ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት


የተመራጩ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የተስፋና የእምነት ምዕራፍ መሆን እንደሚፈልጉ አስታውቀዋል፡፡ ሪፖርተራችን ሉዊስ ራሚሬዝ ከፓሪስ ያጠናቀረውን ዘገባ ሄኖክ ሰማእግዜር ያቀርበዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG