በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ


ኤፍኤኦ
ኤፍኤኦ

በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡




please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ግብርና በኢትዮጵያ
ግብርና በኢትዮጵያ
በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡

በተጨማሪም ኢትዮጵያ የምግብ አቅርቦትና ዋስትናን እንድታረጋግጥ ለማስቻል ለሚከናውኑ ተግባራትም ጠንካራ ድጋፍ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ
በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ

በተለይ ዘላቂ የመሬት አጠቃቀምና የጎርፍ አደጋዎችን ለመቀነስ በሚካሄዱ ሥራዎች ውስጥም በኤፍኤኦ በኢትዮጵያ ፅህፈት ቤት እየተሣተፈ እንደሚገኝ ተዘግቧል፡፡

የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG