No media source currently available
ከቡራዩ ከተማ ፀጥታ ኃላፊ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ ግድያ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር የዋሉ አንዳንድ ግለሰቦች የት እንደታሰሩና በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ለማወቅ አልቻልንም ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል:: የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ግን የተጠቀሱት ግለሰቦች በቡራዩ ግድያ ወቅት በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል አይደሉም በክልሉ ፖሊስ እጅም አይገኙም ብሏል።