በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ የሙት ዓመት መታሰቢያ


በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ የሙት ዓመት መታሰቢያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:39 0:00

149 መንገደኞችንና ስምንት የበረራ ቡድን አባላትን አሳፍሮ፣ ወደ ናይሮቢ ለመብረር፣ ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለምቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ከተነሣ ከስድስት ደቂቃ በኋላ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ጊምቢቹ ወረዳ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት ጄት አደጋ ህይወታቸው ላጡ፣ የመታሰቢያ ሥነ ስርዓት ተደረገ።

XS
SM
MD
LG