No media source currently available
ዓለማቀፉ ህብረተሰብ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመመስረት የሚከናወኑትን ተግባራት በቅርበት እንዲከታተልና አውንታዊ ሚናም እንዲጫዎት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ጠየቀ፡፡ ቀጣዩ ሀገርቀፍ ምርጫ የሚካሄድ ከሆኑ መንግስት የሂደቱን ሰላምና ፀጥታ ማረጋገጥ እንዳለበትም አሳሰበ፡፡