No media source currently available
በኢትዮጵያ የሚኖር ማንኛውም ግለሰብ ሆነ፣ ቡድን በሀገሪቱ ህግና ሀገሪቱ በፈረመቻቸው ዓለማቀፍ ህግጋት ጭምር እንዲገዛ ማድረጊው ጊዜ ዛሬ ነው ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ አሳሰበ። ከደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የታገቱ ተማሪዎችን በማስለቀቁ ሂደት መንግሥት ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣም ጠየቀ።