No media source currently available
በህወሓት ላይ የተወሰደው እርምጃ በሌሎችም የሃገሪቱ ክፍሎች የፖለቲካ ኃይላቸውን በሃይል ለማስፈፀም በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ላይም ሊወሰድ እንደሚገባ ኢዜማ አሳሰበ።