No media source currently available
በምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አካባቢ ኮቪድ-19ን ለመመከት የሚደረገውን ትግል ለማገዝ የአውሮፓ ህብረት የተለያዩ የህክምና መሳሪዎችን እና ቁሳቁሶችን ለገሰ።