አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ቆዳ
የኢትዮጵያ ቆዳ
ኢትዮጵያ በቆዳ ምርቶች “በምሳሌነት ይጠቀሳሉ” ከሚባሉ ሀገሮች ተራ መግባቷን አንድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ኃላፊ አስታወቁ።
የኢትዮጵያ ቆዳ
በሁለተኛው የድርጅቱ የምጣኔ ኃብት ዘገባ መሠረት ለመልካም ምጣኔ ኃብት ልማት ፖሊሲዎች ወሳኝ መሆናቸውን ኃላፊው ገልፀዋል።
ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
በሁለተኛው የድርጅቱ የምጣኔ ኃብት ዘገባ መሠረት ለመልካም ምጣኔ ኃብት ልማት ፖሊሲዎች ወሳኝ መሆናቸውን ኃላፊው ገልፀዋል።
ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡