No media source currently available
የኢትዮጵያዊነት ኢንስቲትዩት እና ኢትዮጵያዊነት - የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባዔ ከሥነ-ዜጋ ትምህርትና ኢትዮጵያዊ ሥነ-ምግባር የታሪክን እውነተኛ ምንጮች እስከመፈተሽ፣ የሃሰት ትረካዎችን እስከማጋለጥና ማስተካከል፣ በኢትዮጵያዊያን መካከል መግባባትና በሃገራዊ ፍቅርና ክብር መተሣሰርን እስከ ማፅናት የሚደርስ ሥራ እንደሚያከናውኑ የድርጅቱና የተቋሙ መሥራቾችና መሪዎች ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ተናግረዋል።