በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባው አዲስ ሙዚየም


የአዲስ አበባው አዲስ ሙዚየም
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:25 0:00

መሀል አዲስ አበባ የተገነባው የሳይንስ ሙዚየም፣ በርካታ ጎብኚዎችን ማስተናገዱን ቀጥሏል።

በሙዚየሙ፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ኢንሳ እና የአርተፊሻል ኢንተሊጀንስ ኤጄንሲ የተለያዩ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለዕይታ አቅርበዋል።

ከነዚህም መካከል በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች በሀገር ውስጥ የተመረቱ የፈጠራ ሥራዎች ይገኛሉ፡፡ የተለያዩ ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎችም ችግር ፈቺ ያሏቸውን የተለያዩ የፈጠራ ውጤቶቻቸውን ለጎብኚዎች እያስተዋወቁ ነው፡፡

ተከታዩም ቅንብር ለጎብኚዎች በነጻ ክፍት የሚሆንበት ጊዜ ለተጨማሪ አንድ ወር የተራዘመውን አዲስ ሙዚየም ያስቃኘናል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG