በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቻይና የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ


በቻይና የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00

በቻይና የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲና ቆንሰላ ጽ/ቤት ሰራተኞች እንዲህም ግለሰቦች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የኮቪድ19 እንቅስቃሴ ለማገዝ እንዲረዳ በማለት በመጀመሪያው ዙር ሁለት ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር እንዲሁም የፊት መሸፈኛ ማስኮች እና መርጃዎችን አሰባሰበው ወደ ኢትዮጵያ ልከዋል፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር ተሾመ ቶጋን ይህንና በቻይና ያሉ ተማሪዎችን ገንዘብ ላይ ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG