በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያውያን ክለቦች ግጥሚያ  በዋሽንግተን ዲሲ   


የኢትዮጵያውያን ክለቦች ግጥሚያ  በዋሽንግተን ዲሲ   
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:32 0:00

በኢትዮጵያ በርካታ የኳስ ደጋፊ ያላቸው አትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለቦች በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ኦዲ ፊልድ ስታድየም የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ ክለቦች በአሜሪካ ለመጀመርያ ጊዜ ባደረጉት በዚህ ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ1 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ባለፈው እሁድ የተደረገውን ይህን ጨዋታ አስመልክቶ አስማማው አየነው የሁለቱን ክለብ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞችና የቀድሞ ተጨዋቾችን አነጋግሮ ተከታዩን አዘጋጅቷል፡፡

XS
SM
MD
LG