በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

1495ኛው የመውሊድ በዓል


1495ኛው የመውሊድ በዓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር እድሪስ በክብረ በዓሉ ላይ ለምዕመኑ ባስተላለፉት መልዕክት የመውሊድ በዓልን የምናከብረዉ የነቢዩ መሐመድን አስተምህሮት በመተግበርና ተምሳሌታዊነቱን በማስቀጠል ነው ብለዋል።

XS
SM
MD
LG