No media source currently available
ወደ ኬንያ ሕጋዊ ባልሆን መንገድ መግባታቸው የተነገረ አሥራ ሦስት ኢትዮጵያዊያን በኬንያዋ ክርኛጋ ግዛት ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር ተይዘዋል ሲል የሃገሪቱ ፖሊስ አስታውቋል።