No media source currently available
በአፍሪካ አህጉር ግዙፍ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮናቫይረስ ዓለማቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት ከአለፈው ጥር ወር ወዲህ ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበት አስታውቋል።