በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ኦባማ እና ሌሎችም የኀዘን መግለጫዎች

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ ከተለያዩ ሃገሮችና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች መሪዎች መግለጫዎች ወጥተዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ የላይቤርያ ፕሬዚዳንት ኤለን ሰርሊፍ ጆንሰን፣ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካምረን፣ የኬንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሣደር ሱዛን ራይስ ተናግረዋል፡፡ ብዙዎቹ ኀዘናቸውን ገልፀዋል፡፡

ሂዩማን ራይትስ ዋችም በልማትና በሰብዓዊ መብቶች አከባባበር ላይ ያተኮረ መግለጫ አውጥቷል፡፡ አል ሻባብ በመለስ ዜናዊ ሕልፈት መደሰቱን ተናግሯል፡፡

ዝርዝሩን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG