በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሦስት ኢትዮጵያዊያን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቆም እየሠሩ ነው


ሦስት ኢትዮጵያዊያን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቆም እየሠሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00

ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሴት ልጆች በመላ ሃገሪቱ እየተዘዋወሩ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን “በአስማት” በማስቆም ላይ ናቸው። በትምህርት ቤቶችም ሴት ልጆች ዕኩል ተሳትፎ እንዲኖራቸው ምትኀታዊ ሥራቸውን ይሠራሉ። እንዴት ከማለታችሁ በፊት ነገሩ አዲስ የአሻንጉሊት ፊልም ጭብጥ ነው - አኒሜሽን። ማርተ ፋን ደርቮልፍ ከአዲስ አበባ የዘገበችውን ሔኖክ ሰማእግዜር ያቀርበዋል።

XS
SM
MD
LG