በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ሱዳንን በጠብ አጫሪነት ከሰሰች


ኢትዮጵያ ሱዳንን በጠብ አጫሪነት ከሰሰች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:39 0:00

የአፍሪካ ወንድም ሃገራት በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የድንበር ውዝግብ በአሉት ሰላማዊ መንገዶች እንዲፈታ የሱዳንን መንግሥት እንዲመክሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ጥሪ አቀረበ። የሱዳን ህዝብም የሁለቱን ሀገሮች ጥቅም የሚጎዳና የሦስተኛ ወገን ጥቅም ለማስጠበቅ እየሰራ ነው ባለው በሱዳን መንግሥት ላይ ጫና እንዲያሳድር ጠየቀ።

XS
SM
MD
LG