በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት መስጠት ጀምረች

ኢትዮጵያ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት መስጠት ጀምረች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00

የጤና ሚኒስቴር አንድ ሚሊዮን ለሚጠጉ እድሜያቸው አስራ አራት አመት የሆናቸው ልጃገረዶችን የማህጸን በር ጫፍ ካንስር መከላከያ ክትባት ጀመረ፡፡ የህጻናት እና የወጣቶች ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር መሰረት ዘላለም ስለሂደቱ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG