በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታላቁ የአውሮፓ የሬጌ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያዊ ድምፃውያን እንዲያቀነቅኑ ተመረጡ


በታላቁ የአውሮፓ የሬጌ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያዊ ድምፃውያን እንዲያቀነቅኑ ተመረጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:43 0:00

በስፔን የሚዘጋጀው አመታዊ የአውሮፓ የሬጌ ሙዚቃ ፌስቲቫል/ የሙዚቃ ዝግጅት/ ላይ ስምንት ኢትዮጵያዊ የሬጌ አቀንቃኞች እንዲዘፍኑ ተመረጡ። ሮቶ ቶም ሰንስፕላሽ /Rototom Sunsplash/ የተሰኘው ይህ የሙዚቃ ፌስቲቫል በነሃሴ ወር ነው የሚካሄደው። በዝግጅቱ ለመካፈል ከተመረጡት ሙዚቀኞች መካከል የተወሰኑትን በጋቢና ቪኦኤ የሬድዮ ዝግጅታችን ጋብዘን ነበር።

XS
SM
MD
LG