በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቁጫ ሕዝብ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

ደቡብ ኢትዮጵያ ከፊል ዞኖችና ወረዳዎች፤ ጋሞ ጎፋ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የቁጫ ሕዝብ ባነሣቸው የወቅቱ ጥያቃዎች ሳቢያ ከሺህ በላይ ሰዎች በተለያዩ ሥፍራዎች መታሠራቸውን አስታውቋል፡፡

የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉንም ተናግሯል፡፡

ደርሷል ያለው ጉዳትም በነፃ አካል እንዲታይ ጠይቋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG