No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው በፌደራል መንግሥቱና በህወሓት መካከል በተፈጠረው ሁኔታ መወያየና መደራደር ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? ለዚህ ግጭት ተጠያቂው ማንነው? ወደ የት እያመራ ነው? መፍትኄስ አለው? በሁለቱም ወገን ይሆኑ ተከራካሪዎችን ይዘናል።