በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ቀኑ ሳያልቅ ከእስር ተፈተን ወደ ሃገራችን መግባት እንፈልጋለን" በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን


"ቀኑ ሳያልቅ ከእስር ተፈተን ወደ ሃገራችን መግባት እንፈልጋለን" በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

የሳውዲ አረቢያ መንግሥት የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ የሌላቸው ሠራተኞች ወደየሀገራቸው እንዲመለሱ ያወጣው የ90 ቀናት ጊዜ ገደብ 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። እስካሁን ወደ 80 ሺህ የሚሆኑ ለመመለስ የጎዞ ሰነድ ወስደዋል፤ ከ25 ሺህ በላይ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል ይላሉ የማህበረሰቡ መሪዎች። የጉዞ ሰነድ ባለመውሰዳቸው በሪያድ አቅራቢያ በሚገኙ አካባቢዎች በሳውዲ ፖሊስ መታሰራቸውን የገለጹየኢትዮጵያ ኢምባሲ በፍጥነት እንዲደርስላቸው ጥሪያቸውን አሰምተዋል።

XS
SM
MD
LG